Vacancy

Administration Vacancy

Deadline for Application: 

Monday, 2018, March 12

Field of Activity: 

 ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ላቋቋመው የፕሬስ ስራ ሂደት እና ለሌሎች ክፍሎች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ አወዳድሮ በቋሚ እና በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ. ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

ምርመራ

1

/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት II/ የህትመት አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ዬኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በህትመት ቴክኖሎጂ/በኬሚካል ምንድስህና/በኢንዱስትሪያል ምንድስህና/በኢነንዱስትሪያል ቴክነኖሎጂ/በመካኒክ ምንድስህና/በማኑፋክቸሪንግ ምንድስህና/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በአፕለላይድ ኬሚስት/በፕሮሰስ ምንድስህና/በመካኒካል ምንድስህና/በቢዝነስ ማኔጅመንት//በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ

ኮንትራት

2

/በሲኒየር ቴክሊካል ረዳት/       ሴክሬተሪ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ዬኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ/በሴክሬተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ወይም (10+3) እና በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ

ኮንትራት

4

/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት/ ግራፊክስ ዲዛይንና ኢዲቲንግ ባለሙያ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክ ዲዛይኒንግ/በስዕል ሙያ/በህትመት ጥበብ/በግራፊክስ/ተመሰሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ/ (10+3) በሙያው 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት ከህትመት ጋር የተያያዘ የስራ ልምድ ያለውና ቢቻል                                     የማኪንቶሽ ኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያለው

ኮንትራት

5

/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት II/ የኮምፒውተር ኮምፖዚሽን ባለሙያ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክ ዲዛይኒንግ/በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ወይም ተመሰሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ/ (10+3) በሙያው 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ወይም ስልጠና /በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ላልተመረቁ)ቢቻል ህትመት ሙያ ስልጠናና የquark express and adobe SW ስልጠና የወሰደ

ኮንትራት

6

/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት I/

 

የግምት ባለሙያ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በአሻሻጥ ጥበብ/በተመሳሳይ

የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ወይም (10+3) እና 4 ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ቢቻል የህትመት ሙያና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደ

ኮንትራት

7

/በሲኒየር ቴክሊካል ረዳት/        የግምጃ ቤት ኃላፊ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በአካውንቲንግ/በንብረት አያያዝ ወይም አግባብ ባለው ተመሳሳይ የንግድ ዘርፍ እና (10+3) ወይም ዲፕሎማ ወይም (10+2) ሰርተፍኬትና                                4 ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ኮንትራት

8

/በሲኒየር ቴክሊካል ረዳት/       ዋና አታሚ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክ ዲዛይኒንግ/በስዕል ሙያ/በህትመት ጥበብ/በግራፊክስ/ተመሰሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ/ (10+3) በሙያው 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ኮንትራት

9

/በቴክሊካል ረዳት/ ረዳት አታሚ

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በህትመት ቴክኖሎጂ/ በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ/ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬትና ቢቻል በሙያው ስልጠና ወሰደ

ኮንትራት

12

/በቴክሊካል ረዳት/

 

የክር ስፌትና የሽቦ ስፌት ኦፕሬተር

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ወይም ተመሳሳይ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ

ኮንትራት

13

/በቴክሊካል ረዳት/

 

የወረቀት ማጠፊያ ኦፕሬተር

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ወይም ተመሳሳይ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ

ኮንትራት

14

/በቴክሊካል ረዳት/

 

የወረቀት መቁረጫና ማፈፊያ ማሽን ኦፕሬተር

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ

ኮንትራት

15

/በቴክሊካል ረዳት/ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ኦፕሬተር

1 /አንድ/

በስምምነ ት

ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ወይም ተመሳሳይ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ

ኮንትራት

 

ቴክኒካል ረዳት

30/ሰላሳ/

 

በስምምነ ት

በአካውንቲነግ/በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ/ በህዝብ አስተዳደር/ በማኔጅመንት/ በኮምቲዩተር ሳይንስ/በሴክሬተሪያልና ቢሮ አስተዳደር/በአይ ሲቲ/ በንብረት አስተዳደር/ በኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ/ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪነግ እና በተመሳሳይ የትምህረተ መስኮች ትምህረት ያጠናቀቀ የባችለር ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በማኔጅመንት የስራ ልምድ ያለው/ያላት በእያንዳንዱ የትምህርት ዘርፍ የተመረቃችሁ ባለሙያዎችን መቅጠር የምንፈልግ በመሆኑ የስራ ልምድ ያላቸውንም ጭምር የሚጋብዝ ነው፡፡

ኮንትራት

ተ. ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

ተፈላጊ ችሎታ

ምርመራ

16

የደመወዝና ተያያዥነት ያላቸው ክፍያዎች ሒሳብ ባለሙያ

1/አንድ/

ፅሂ- 10/3

2628.00

 በ አካ ውን ቲን ግ /ፐብሊ ክ ፋ ይናን ሽ ያ ል ማ ኔጅ መን ት የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ

 

ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ

 

የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ

ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የስራ ልምድ

 

የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ

ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የስራ ልምድ

 

የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ያላት

በድጋሚ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ

17

የንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ

1/አንድ

ፕሳ-8

5081.00

በንብረት አስተዳደር/ማቴሪያ ል/ሰýላይስ/ቢ ዝነስማኔጀመንት፣ማኔጅመንት፣አካውንቲንግ

 

የባችለር ዲግሪና 9 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ

 

18

የበጀት ክትትልና ክፍያዎች ሰነድ አዘጋጅ ባለሙያ

1/አንድ

ፕሳ-6/4

4662.00

 በአካ ውን ቲን ግ /በፐብሊ ክ ፋይ ናን ስ/ የመጀመሪያ ዲግና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

 

የIBEX እና የኮምፒውተር ችሎታ ያለው

በድጋሚ ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ

19

የግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ

01/አንድ

ፕሳ-1

5081.00

 ፐ ር ቼዚን ግ ማ ኔ ጅመን ት ፣ ማ ኔ ጅመን ት ፣አ ካ ውን ቲን ግ የመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት አግባብ ያለው ስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 7 ዓመት አግባብ ያለው ስራ ልምድ

 

20

የግዥ ባለሙያ

01/አንድ

ፕሳ-1

2008.00

 ፐ ር ቼዚን ግ ማ ኔ ጅመን ት ፣ ማ ኔ ጅመን ት ፣አ ካ ውን ቲን ግ የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ

 

21

የግዥ ባለሙያ

01/አንድ

ፕሳ-5

3425.00

 ፐ ር ቼዚን ግ ማ ኔ ጅመን ት ፣ ማ ኔ ጅመን ት ፣አ ካ ውን ቲን ግ የመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት አግባብ ያለው ስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብ ያለው ስራ ልምድ

 

22

ጀማሪ የሒሳብ ባለሙያ

2/ሁለት/

ፕሳ-1

2008.00

 በአካ ውን ቲን ግ /በፐብሊ ክ ፋይ ና ን ስ

 

የባችለር ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

 

23

የሰው ሃብት አስተዳደር ባለሙያ II

1/አንድ

ፕሳ-5/2

3740.00

 በ አጠቃላ ይ ማ ኔ ጅ መን ት /በፐብሊ ክ ማ ኔ ጅመን ት /በ ዴቨሎ ፕመን ት ማ ኔ ጅመን ት የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ

24

ረዳት የሰው ሀብት ባለሙያ II

1/አንድ/

ፕሳ-3

2748.00

 በ አጠቃላ ይ ማ ኔጅ መን ት /በ ፐብሊ ክ ማ ኔ ጅመን ት /በ ዴቨሎ ፕመን ት ማ ኔ ጅመን ት

 

የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

 

የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

25

የሰው ሀብት ማህደር አከናዋኝ

2/ሁለት/

መፕ- 9/1

2404.00

 በ ሪከርድ ማ ና ጅመን ት ወይም በማና ጅመን ት ፣በ ፐርሶ ኔ ል ሪከርድ

 

የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ

 

 

 

 

 

ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ

 

የቴክኔክና ሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ

 

ወይም የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ

 

ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+2 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የስራ ልምድ

 

ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ

 

የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የስራ ልምድ

 

ወይም1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ                                    ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕለማ የተቀበለና 6 ዓመት የስራ ልምድ

 

ከኮሌጅ በሶስት ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምደ 4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የስራ ልምድ

የወጣ

26

ጀማሪ የሰው ሃብት ባለሙያ

1/አንድ/

ፕሳ-1

2008.00

 በ አጠቃላ ይ ማ ኔጅ መን ት /በ ፐብሊ ክ ማ ኔ ጅመን ት /በ ዴቨሎ ፕመን ት ማ ኔ ጅመን ት

 

የባችለር ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ

 

27

ሾፌር II

4/አራት/

እጥ-5/1

1182.00

የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ/ህዝብ 1/ መንጃ ፈቃድ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት/፡፡

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

28

ሾፌር VI

4/አራት/

 

በስምምነ ት

የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣4ኛ ደረጃ /ህዝብ 2/ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ኮንትራት

29

የመኝታ አገልግሎት አስተባባሪ

1/አንድ

አስ-5/1

2748.00

 በማኔጅመን ት /በ ፐብሊ ክ አድ ሚንስተ ሬሽን /በዴ ቨሎ ፕመን ት ማ ኔጅመን ት /በአ ካ ውን ቲን ግ እና በተመሳሳ ይ

የትምህርት መስኮቹ

የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 9 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ 10ኛ ክፍል+2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ መካከለኛ የምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 9 ዓመት የስራ ልምድ

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

 

 

 

 

 

ወይም የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 7 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 7 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 5 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም የስራ መደቡ በሚጠይቀው በአንድ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ

 

30

ኢግዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ II

10/አስር/

ጽሂ-12

3001.00

 በሴክረታ ሪያል ሳይን ስና ቢሮ አስተዳ ደር ወይ ም በ አይ ሲቲ ወይ ም በ ኮም ፒ ውተር ሳይን ስ ወ ይም

 በማኔጅመን ት

የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ

1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕለማ የተቀበለና 8 ዓመት የስራ ልምድ

 

4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የስራ ልምድ

 

31

የግንባታና ቴክኒክ ቡድን መሪ

1/አንድ

ፕሳ-5/3

3909.00

 በ ኮንስት ራክሽን ሙያ፣ በአናጺና ግን በኛ በኤሌ ክትርክሲቲ፣ በ ቧን ቧ ጥ ገና የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ

በድጋሚ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ/

32

መካኒክ

1/አንድ/

መፕ-

10/5

3278.00

 በጄ ነራ ል መካኒክ /በአ ውቶ መ ካ ኒክስ/ ሜታ ል ቴክኖሎ ጂ

የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 9 ዓመት የሥራ ልምድ

የ2ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 9 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ 10ኛ ክፍል+2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ መካከለኛ የምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 9 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 7 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 7 ዓመት የስራ ልምድ

ወይም ከ1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10ኛ ክፍል+3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ የተቀበለና 7

ዓመት የስራ ልምድ

ከኮሌጅ በሶስት ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የ4ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 5 ዓመት የስራ ልምድ

/በድጋሚ ለስድስተኛ

ጊዜ የወጣ/

33

አናጢና ግንበኛ

1/አንድ/

እጥ-9

2008.00

5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 16 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የ6ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 14 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የ7ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 12 ዓመት የሥራ ልምድ

የ8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ

 

 

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

·     የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ በሚጠይቁት ሙያዎች ቀጥታ አግባብ ያለው ሊሆን ይገባል

·     ተፈላጊውን የትምህር ደረጃ የሚያሟሉ ሆነው የስራ ልምድ ዘመን የ ማያሟሉ አመልካቾች በታሳቢነት መቀጠር ከፈለጉ

 መወዳደር ይችላሉ

·     ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ / Level / ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC / የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

·     ለፈተና የሚቀርቡት አመልካቾች በ15 የስራ ቀናቶች ውስጥ ተጣርተው በውስጥ ማስታወቂያና በስልክ ይጠራሉ፡፡

• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወስደዉ መንገድ ባለዉ በዩኒቨርሲቲዉ ዋናዉ ግቢ በሚገኘዉ የሰዉ ሀብት   አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

·     በተጨማሪም ይህንን የስራ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ በኢሜል ወይም በፋክስ የሚላኩ ማመልከቻዎች ኦርጅናል በፈተና ወቅት ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል

http://www.ecsu.edu.et/

E-MAIL ecsuhrm123@yahoo.com Fax 0116463016

·     በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

·     በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

·     የዩኒቨርሲቲዉ የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት

ከኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2፡15 – 6፡15

ከሰዓት 7፡15 – 11፡15 አርብ      ጠዋት 2፡15 – 5፡45

ከሰዓት 7፡45 – 11፡15

የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ስልክ ቁጥር 0116462347 ፖ.ሳ.ቁ 5648

Unit: 

Human Resource Management and Development Directorate

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.