Training

Administrative Law and Contracts

የስልጠናው ርዕስ፡      ልዩ የውል ሕግ መሰረተ ሃሳቦች

የስልጠናው ዓላማ፡          ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • እንዴት የሽያጭ ውል መመስረትና መፈፀም እንደሚቻል ይገነዘባሉ፣
  • በሽያጭ እና በለውጥ ውል መካከል ያለውን ልዩነት ይረዳሉ፣
  • የስጦታ ውል አፈፃፀም ወሰን ምንነት ይረዳሉ፣
  • በብድር ውል የአበዳሪና የተበዳሪ ግዴታ ምን እንደሆነ ይዘረዝራሉ፣
  • በአደራ ውል አደራ ሰጪና አደራ ተቀባይ መብትና ግዴታዎችን ይተነትናሉ፣
  • የዋስትና አይነቶችን ይለያሉ እንዲሁም
  • የሚንቀሳቀስ ንብረት መያዣውል ይዘት ምን እንደሆነ ይረዳሉ፡፡

የስልጠናው ይዘት፡           የሽያጭ ና የለውጥ ውል፣የስጦታ ውል፣የብድር ውል (የሚያልቅ ነገር ብድር)፣ የአደራ ውል፣የዋስትና ውል እና የመያዣ ውል ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    4 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናውዘዴ፡            የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና ልዩ የውል ሕግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.