Training

Basic concepts of Revenue Law

የስልጠናው ርዕስ፡          የጉምሩክ ሕግ ዋና ዋና ሃሳቦች

የስልጠናው ዓላማ:          ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • ከአጠቃላይ የጉምሩክ ሕግ ጋር ይተዋወቃሉ፣
  • ከጉምሩክ አስተላላፊነት ስራ ጋር የተያያዙ የህግ ድንጋጌዎችን በሚገባ እንዲገነዘቡ እና
  • በህግ የተጣሉ ግዴታዎችን አውቀው እንዲፈፅሙና ያሉዋቸውን መብቶች እንዲያውቁ ይረዳል፡፡

የስልጠናው ይዘት፡           የጉምሩክ አገልግሎት እና ህግ ታሪካዊ አመጣጥና የኢትዮጲያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዓላማዎች ሥልጣንና ተግባር፣የጉምሩክ ሕግ መግቢያ፣ትርጉምና የተፈፃሚነት ወሰን፣የጉምሩክ የአሰራር መርሆችና የጉምሩክ ቁጥጥር፣የጉምሩክ ስነ-ስርዓትአፈፃፀም እንዲሁም በጉምሩክ ሕግ ግዴታ የተጣለባቸው ሰዎችና የጉምሩክ ሹምሥልጣን ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    4 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የጉምሩክ ሕግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.