Training

Constitution and Democracy Interpretation

የሥልጠናው ርዕስ፡          ሕገ መንግሥታዊነት፣ዲሞክራሲ እና የሕገመንግሥት አተረጓጎም

የሥልጠናውአላማ፡     ከዚህ ስልጠና በኃላ ተሳታፊዎች

  • የሕገ መንግስትንና የሕገ መንግስታዊነትን ምንነትና ጠቀሜታን ይገነዘባሉ፣
  • የዲሞክራሲን ምንነትና መሠረታዊ የዲሞክራሲ መርሖዎችን ያውቃሉ፣
  • የሕገመንግስን አተረጓጎም መርሕና ተግባር ለሕገ መንግስታዊነትና ለዲሞክራሲ መስፈን ያለውን ሚና ይገነዘባሉ፣
  • የሕገ መንግሥታዊነት፣ ዲሞክራሲና ሕገመንግስት አተረጓጎምን መርሖዎችን ግንኙነት ይረዳሉ፣
  • ለሕገ መንግስታዊነትና ዲሞክራሲ ዕድገትና መስፈን የሦስቱን የመንግስትአካላት/ ሕግ አውጭ ሕግ አስፈጻሚና ሕግ ተርጓሚ/ ድርሻናሚና ለመለየት ይችላሉ፣
  • በተሰጣቸው የሕዝብ ተወካይነትና አገልጋይነት ሥልጣን ኃላፊነታቸውን በብቃትና በጥራት እንዲወጡ ሥልጠናው የበኩሉን አስተዋጽ ኦይኖረዋል፡፡

የሥልጠናውይዘት፡   ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥታዊነት፣ ዲሞክራሲ እንዲሁም  የሕገ መንግሥት አተረጓጎም ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    6 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና ሕገ መንግሥታዊነት፣ዲሞክራሲ እና የሕገ መንግሥት አተረጓጎም ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.