Training

Constitutional Law

የሥልጠናው ርዕስ፡ የህገ መንግሥት ህግ

የሥልጠናው አላማ፡ ከዚህ ስልጠና በኃላ ተሳታፊዎች

  • የህገመንግሥት ፅንሰ ሀሳብንና ዓይነቶችን ለይቶ ያውቃሉ፣
  • የህገመንግሥት ህግ መሰረታዊ የሆኑ ንድፈ ሀሳቦችን ያውቃሉ፣
  • የህገመንግሥት መሠረታዊ መርሆዎችን ይለያሉ፣
  • የኢፌድሪ ህገመንግሥት መሰረታዊ መርሆዎችን ይዘረዝራሉ፣
  • በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛውን የሥልጣን ባለቤት ያውቃሉ፣
  • ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ይገነዘባሉ፣
  • የፌደራሊዝምን ፅንሰ ሀሳብ ይረዳል ባህሪያትንም ይዘረዝራሉ፣
  • ፌደራላዊ ህገመንግስትን ባህሪያት ይገነዘባል

የሥልጠናውይዘት፡  የህገመንግሥትህግምንነት፣ የህገ መንግሥት ዓይነቶች፣ የህገ መንግሥት መርሆዎችና ንድፈ ሀሳቦች፣ የህገ መንግሥት ዕድገት በኢትዮጲያ፣ የኢፌዲሪ ህገመንግስት፣ የኢፌዲሪ ህገመንግስት መሠረታዊ መርሆዎች፣ የህገ መንግስቱን መርሆዎችና ዓላማዎች ለማስፈፀም የተለያዩ አካላት ሚና እንዲሁም የኢፌዲሪ ህገመንግስት ትርጉምና መሻሻል ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    6 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡  በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡ የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የሕገ መንግስት ሕግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.