Training

Introduction to Law

የሥልጠናው ርዕስ፡    የህግ መግቢያ

የሥልጠናው አላማ፡    ከዚህ ስልጠና በኃላ ተሳታፊዎች

  • የሕግ ትርጉምንና የመንግስትና የሕግ ግንኙነትን ያውቃሉ፣
  • ሕግንና ማህበራዊ ደንቦችን ለይተው ይረዳሉ፣
  • የሕጎች ምንጭ የሕጎች አከፋፈልና ቅደም ተከተል ይገልጻሉ፣
  • የሕግ መተርጎም አስፈላጊነት ያውቃሉ፣
  • በተፈጥሮ ሕግና በሕግ ሰውነት የሚሰጣቸው አካላት ያለውን ልዩነት ይገነዘባሉ፣

የሥልጠናው ይዘት፡  የሕግ ቲዎሪዎች የሕግ ፅንሰ ሓሳብ እና የመንግስትና የሕግ ዝምድና፣ የሕግና የማሕበራዊ ደንቦች ልዩነት፣የሕግ ምንጮች የሕግ ስርዓቶች የሕጎች አከፋፈል እና የሕጎች ተዋረድእንዲሁም የሕግ ትርጉም አስፈላጊነትና የሰዎች ሕግ ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    5 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናውዘዴ፡            የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የሕግ መግቢያ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተ ኛጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.