Training

Special Contracts

 

የስልጠናው ርዕስ፡          ከውል ውጪ የሚመነጩ ግዴታዎች ሕግ

የስልጠናው ዓላማ:          ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • ከውል ውጪ የሚመነጭ ግዴታዎች ህግ አመጣጥ ያውቃሉ፣
  • ከውል ውጪ የሚመነጭ ግዴታዎች ህግ እና በሌሎች ህጎች መካል ያለውን ልዪነት እና አንድነት ይረዳሉ እንዲሁም
  • በዚህ ህግ መሰረት ክስ ለመመስረት ሊሟሉ የሚገቡ ፍሬ ነገሮችን ይለያሉ፡፡

የስልጠናው ይዘት፡           ከውልውጪየሚመነጩግዴታዎችህግመሰረተሃሳቦች፣ ጥፋተኝነት ላይ የተመሰረተ ሃላፊነት፣ ጥፋተኝነት ላይ ያልተመሰረተ ሃላፊነት፣በሌሎች ሰዎች ለሚፈፀም ድርጊትሃላፊነት እንዲሁም ከውል ውጪ የሚመነጭ ግዴታዎች መሰረት የሚከፈል ካሳ አወሳሰን ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    4 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና ከውል ውጪ የሚመነጩ ግዴታዎች ሕግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.