Vacancy Announcement 1
Deadline for Application:
Field of Activity:
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩነቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የአካዳሚክ ቅጥር
No. |
Position |
Qualifications |
Work Experience |
Required No. |
1 |
Consultant |
MA in Gender Studies,Social Work,Psychology,Development Studies or other relevant Social Science Discipline.(First Degree with CGPA 2.75 and above) |
At least two years of experience in Conducting Training and Research on Gender and Development .Teaching experience will also be considered.
|
01 /One/
|
የአስተዳደር ቅጥሮች
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ችሎታ |
ብዛት |
1 |
የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሠረተ ልማትና አገልግሎት ቡድን መሪ |
IX |
6293.00 |
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
2 |
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አፕሊኬሽን ልማትና አስተዳደር ቡድን መሪ |
IX |
6293.00 |
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
3 |
ከፍተኛ የጥገና ቴክኒሽያን |
VII |
4921.00 |
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
4 |
ከፍተኛ የአፕሊኬሽን ልማትና አስተዳደር ባለሙያ |
VII |
4921.00 |
በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
02 |
5 |
ከፍተኛ የማህበረሰብ ሬዲዮ ቴክኒክ ባለሙያ II |
ፕሳ-8 |
3817.00 |
በኤሌክትሮኒክስ/ በኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂ /በኮምፒዩተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
6 |
የስነ-ጽሑፍ ኤክስፐርት |
ፕሳ-7 |
3348.00 |
በእንግሊዘኛ ቋንቋ/ በጆርናሊዝም/ በኮሙኒኬሽን/ በሥነ-ፅሑፍ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
7 |
ሪፖርተር |
ፕሳ-6 |
2934.00 |
በአማርኛ/ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ወይም በሥነ-ጽሑፍ/ በጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን/ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
02 |
8 |
ከፍተኛ የፋይናንስና ፕሮሞሽን አስተዳዳር ባለሙያ II |
ፕሳ-8 |
3817.00 |
በአካዉንቲንግ /በፐብሊክ ፋይናንስ /በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
9 |
የጠቅላላ ሒሳብ ባለሙያ |
ፕሳ-7/2 |
3656.00 |
በአካዉንቲንግ/ በፐብሊክ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
10 |
የፕሮጀክት ሒሳብ ባለሙያ |
ፕሳ-6/3 |
3348.00 |
በአካዉንቲንግ/ በፐብሊክ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
11 |
የበጀት ክትትልና የክፍያዎች ሰነድ አዘጋጅ ባለሙያ |
ፕሳ-6/2 |
3202.00 |
በአካዉንቲንግ/ በፐብሊክ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
12 |
የምድረ ግቢ ህንጻዎች ቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ |
ፕሳ-5 |
2570.00 |
በፐብሊክ ማነጅመንት / በልማት አስተዳደር/በአጠቃላይ ማነጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
13 |
የደመወዝና ተያያዥነት ያላቸዉ ክፍያዎች ሒሳብ ባለሙያ |
ጽሂ-10/5 |
2151.00 |
በአካዉንቲንግ/ በፐብሊክ ፋይናንሺያል ማኔጅመንት የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
14 |
የገቢ ሰነድ ዝግጅት ፣ምዝገባና ክትትል ሠራተኛ |
ጽሂ-10/2 |
1881.00 |
በአካዉንቲንግ/ በፐብሊክ ፋይናንስ/ በማኔጅመንት የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
15 |
የአካዳሚክ ጉዳዮች ተከታታይ ባለሙያ |
ፕሳ-5 |
2570.00 |
በአጠቃላይ ማኔጅመንት /በፐብሊክ ማኔጅመንት/በዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ /ያላት/፡፡ |
01 |
16 |
ረዳት የሰዉ ሀብት ባለሙያ I |
ፕሳ-2 |
1719.00 |
በአጠቃላይ ማኔጅመንት /በፐብሊክ ማኔጅመንት/በዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት የባችለር ዲግሪና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ /ያላት/፡፡ |
01 |
17 |
ጀማሪ የሒሳብ ባለሙያ |
ፕሳ-1 |
1499.00 |
በአካዉንቲንግ/ በፐብሊክ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ፡፡ |
03 |
18 |
ካሜራ ማን |
መፕ-8/3 |
1719.00 |
በቀለም ትምህርት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በቪዲዮግራፊ ሙያ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በቪዲዮግራፊ ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
19 |
ዳታ ኢንኮደር |
ጽሂ-9 |
1499.0 |
በኮምፒዩተር ሰይንስ/ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
20 |
ኦፊስ አሲስታንት /ሴክሬታሪ/ |
ጽሂ-9 |
1499.00 |
በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም በቢሮ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
03 |
21 |
ዋና በያጅ |
መፕ-8 |
1499.00 |
በጄኔራል መካኒክስ/ በአዉቶ መካኒክስ /በሜታል ቴክኖሎጂ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በትምህርት መስኮቹ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
22 |
ሾፌር VI/ የሰርቪስ መኪና ሾፌር/ |
እጥ-9 |
1499.00 |
በቀለም ትምህርት የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 2 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የ4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት/፡፡ |
01 |
ማሳሰቢያ፡-
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የቴክኒክና ሙያ የደረጃ / Level / ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC / ሴርትፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለአካዳሚክ ቅጥር ደመወዝ በዩኒቨርሲቲዉ የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል፡፡
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ` ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወስደዉ መንገድ ባለዉ በዩኒቨርሲቲዉ ዋናዉ ግቢ በሚገኘዉ የሰዉ ሀብት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡
የሰዉ ሀብት አስተዳደር መምሪያ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
ስልክ ቁጥር 0116462347 / ፖ.ሳ.ቁ 5648