Vacancy

Vacancy Announcement 2

Deadline for Application: 

Friday, 2014, September 5

Field of Activity: 

ለሴት አመልካቾች የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ሴት አመልካቾችን አወዳድሮ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመምህርነትና በአማካሪነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡                                       

  • በልማት ኢኮኖሚክስ፣ በፋይናንስ፣ በግዥ፣ በንብረት፣ በታክስና ጉምሩክ አሰተዳደር
  • በፖሊሲ ጥናት፣ በአመራርና በሕዝብ አስተዳደር
  • በከተማ ፕላን፣ በከተማ ምህንድስና፣ በአካባቢ ጥናትና በመሬት አስተዳደር እና በተዛማጅ መስኮች

ፒ ኤች ዲ ወይም ማስትሬት ዲግሪ ያላችሁ ሴት አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወሰደዉ መንገድ ባለዉ የዩኒቨርሲቲዉ ዋናዉ ግቢ የሰዉ ሀብት አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣

የመመረቂያ ነጥብ መስፈርት፡-

  • የማስተርስ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ 3.25 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የምርምር የሥራ ዉጤታቸዉ በጣም ጥሩና ከዚያ በላይ
  • የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ 2.75 እና ከዚያ በላይ

ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲዉን ድኅረ ገፅ www.ecsu.edu.et ይመልከቱ

                            ወይም

በስልክ ቁጥር 0116-46-23-47 ወይም 0116-46-30-15 የዉስጥ መስመር 310/311 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Unit: 

Human Resource Management and Development Directorate

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.