-
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በተለያዩ መርሀ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን 2216 ተማሪዎችን ሰኔ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ጊቢ በድምቀት አስመረቀ፡፡
-
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በአካዳሚክ ሕንጻ የሚገኘዉ ኦሞ አዳራሽ በኢሲሰዩ ፕሬዚዳንት ፕ/ር ፍቅሬ ደሳለኝ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም የክብር እንግዳ ፕ/ር ነጻነት ወርቅነህ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዚዳንት ፣ የኢሲሰዩ ም/ፕሬዚዳንቶች ፣ ከተለያዩ ተቋማት የመጡ ተመራማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ አባላት በተገኙበት ተመረቀ