Training

Basic Principles of Property Law

የስልጠናው ርዕስ፡          መሠረታዊ የንብረት ህግ  መርሆች

የስልጠናው ዓላማ፡          ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • የንብረት መብትን ባህርይ መግለፅ ይችላሉ፣
  • የንብረት ግንኙነት የተለያዩ ገፅታዎች እንዴት በንብረት ሕግ እንደሚገዙመናገር ይችላሉ፣
  • የዘመናዊ የንብረት ሕግን ባህርይና ምንነት ይረዳሉ፡፡

የስልጠናው ይዘት፡           ስለ ንብረት መሰረታዊ ነጥቦች፣ይዞታ፣ባሀብትነት (ባቤትነት)፣ በሌላ ሰው ንብረት ላይ የሚኖሩ የንብረት መብቶች እንዲሁም  የግል ንብረትን ለህዝብ ጥቅም መውሰድ ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    5 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       የስልጠናው ተሳታፊዎች በፌደራልና በክልል የሲቪልሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮችምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወን ነዉ፡፡በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና መሠረታዊ የንብረት ህግ መርሆች ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.