Training

Law of Business Organization

የንግድ ማህበራት ሕግ

የስልጠናው ዓላማ፡          ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • የነጋዴዎችና የንግድ ማህበራት መብትና ግዴታዎችን መግለፅ ይችላሉ፣
  • የንግድ ማህበራት አይነቶችን መዘርዘር ይችላሉ፣
  • የንግድ ማህበራትን እንዴት ማቋቋም እንደሚቻል ይገነዘባሉ፣
  • የንግድ ማህበራትን የሚፈርሱበትን ምክንያቶች ይረዳሉ፣
  • የውክልና ሕግ አተገባበርን ይረዳሉ፣
  • በሽያጭ ሕግ ውስጥ የገዥ እና ሻጭ ግዴታዎች ምን ምን እንደሆኑ መለየት ይችላሉ፣
  • የዋስትና ሕግ በንግድ ስራ ላይ እንዴት እንደሚተገበር ይረዳሉ፡፡

የስልጠናው ይዘት:          የኢትዮጲያ ንግድ ህጎች አጭር ታሪክ፣ነጋዴዎችና የንግድ ማህበራት፣የንግድ ማህበራት፣ የንግድ ማህበራት መፍረስ እና ስለሂሳብ ማጣራት፣የውክልና ህግ፣የሽያጭ ሕግ እንዲሁም የዋስትና ሕግ ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    5 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       የስልጠናው ተሳታፊዎች በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የንግድ ማህበራት ሕግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.