Training

Law of Succession

የስልጠናው ርዕስ፡          የውርስ ሕግ

የስልጠናው ዓላማ           ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • ውርስ መቼና የት እንደሚከፈት መናገር ይችላሉ፣
  • የሟችን ሀብት ለመውረስ መብት ያላቸው ሰዎች እነማን እንደሆኑ መዘርዘር ይችላሉ፣
  • ኑዛዜ ሲደረግ መሟላት ያለባቸውን ሁኔታዎች መግለፅ ይችላሉ፣
  • የውርስ ሃብትን ማጣራት ምን ማለት እንደሆነ መተንተን ይችላሉ፣
  • አጣሪው በምን ዓይነት መንገድ እንደሚሾም መግለፅ ይችላሉ፣
  • የውርስ ሃብትን መከፋፈል በምን ዓይነት አኳኋን እንደሚካሄድ ያሳያሉ፡፡

የስልጠናው ይዘት፡           ስለ ውርስ አስተላለፍ፣ወራሽነትን ስለማጣራት እንዲሁም  ስለ ውርስ ክፍያ ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    5 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       የስልጠናው ተሳታፊዎች በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የውርስ ሕግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል፡፡

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.

ECSU Videos

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648