Training

Law of Trade and Competition and Regulation

የስልጠናው ርዕስ፡          የንግድ ውድድርና ቁጥጥር ሕግ መሰረተ ሐሳቦች

የስልጠናው ዓላማ:          ከዚህ ስልጠና በኋላ ተሳታፊዎች

  • የንግድ ስራን ምንነት ይረዳሉ፣
  • ነጋዴን ነጋዴ ካልሆነው መለየት ያስፈለገበትን ምክንያት ያውቃሉ፣
  • የንግድ ስራ መስራት የማይፈቅዳለቸውን ሰዎች እነማን እንደሆኑ ይገነዘባሉ፣
  • ፍትሐዊ የንግድ ውድድር ምንነትን ይረዳሉ፣
  • ዋና ዋና የነጋዴዎችን ግዴታዎች መዘርዘር ይችላሉ፡፡

የስልጠናው ይዘት፡           ነጋዴና የንግድ ስራ፣ነጋዴን ነጋዴ ካሆነው የመለየት ውጤት፣የንግድ ስራ መስራት የማይችሉ ሰዎች፣ፍትሐዊ የንግድ ውድድር እንዲሁም የነጋዴዎች ግዴታ ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    5 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናው ዘዴ፡           የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የንግድ ውድድርና ቁጥጥር ሕግ ተግዳሮቶችጋርለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.

ECSU Videos

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648