Training

Basic Concepts of Criminal Law

የሥልጠናው ርዕስ፡    የወንጀል ህግ መሰረተ ሀሳብ

የሥልጠናው አላማ፡    ከዚህ ስልጠና በኃላ ተሳታፊዎች

  • የወንጀል ህግ ባህርያትንና የሚመራባቸውን መርሆች ያውቃል
  • የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትሉትን ሁኔታዎችና ቅድመ ሁኔታዎች ይለያሉ
  • የወንጀል ህግ ወንጀል ማኀበራዊ ክስተት መሆኑን ሚዛናዊ በሆነ መንገድግምት ውስጥ አስገብቶ የሚፈፀምበትን የፍልስፍና መሠረት ይገነዘባሉ

የሥልጠናው ይዘት፡ የወንጀል ህግ ፅንሠ ሐሣብ ዓላማ እና መርሆች፣ወንጀል ተፈፀመ የምንለው ምን ሲፈፀም ወይም ሲከሠት፣ የወንጀል ተጠያቂነት የማይኖርባቸው እና የሚቀንስባቸው ሁኔታዎች እንዲሁም ቅጣት አወሣሠን ናቸው፡፡

ለስልጠናው የተመደበው ጊዜ፡    6 ቀናት

የስልጠናው ተሳታፊዎች፡       በፌደራልና በክልል የሲቪል ሰርቪስ መስሪያቤቶች የሚገኙ የከፍተኛ፣መካከለኛ እና ዝቅተኛ ደረጃ አመራሮችና ፕሮፌሽናሎች እንዲሁም የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባላት ናቸው፡፡

የስልጠናውዘዴ፡            የስልጠናዉ አሰጣጥ የአሰልጣኞች እና ሰልጣኞችን መማማር እና የጋራ ተሳትፎ መሰረት ያደረገ ሲሆን በቡድን ስራ፣በመልመጃ፣እና ከድርጅቱ እና ከሰልጠኞች የግል ተሞክሮ ጋር የተያያዙ ተዛማጅ ጥናቶችን በማድረግ የሚከወንነዉ፡፡ በእያንዳንዱ የስልጠና መንገድ ስልጠናዉን ከአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና የወንጀል ህግ ተግዳሮቶች ጋር ለማገናኘት ከፍተኛ ጥረትይደረጋል፡፡

Newsletter

Don't want to miss our interesting news and updates! Make sure to join our newsletter list.

Contact us

Please do not hesitate to contact us:

  • MO to TH: 8:15 - 12:15 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • FR: 8:15 - 11:30 / 1:30 pm - 5:15 pm
  • Hot line: +251-116-46-30-15
  • Student Registrar: +251-118-33-31-93 / 94
  • International and Public Relations Directorate:

  • Phone: +251-116-46-28-87

PoBox: 5648

Connect with us

We're on Social Networks. Follow us & get in touch.