Vacancy
Deadline for Application:
Field of Activity:
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ለፕሮጀክት ስራ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ችሎታ |
|
1 |
አካውንታንት |
|
በስምምነት |
በአካውንቲንግ፤በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 5/3 ዓመት የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት |
2/ሁለት |
2 |
ከፍተኛ አካውንታንት I |
|
በስምምነት |
በአካውንቲንግ፤በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 8/6 ዓመት የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ያላት |
1/አንድ/ |
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ በሚጠይቁት ሙያዎች ቀጥታ አግባብ ያለው ሊሆን ይገባል
- በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወስደዉ መንገድ ባለዉ በዩኒቨርሲቲዉ ዋናዉ ግቢ በሚገኘዉ የሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 112 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
- በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ http://www.ecsu.edu.et/
- የዩኒቨርሲቲዉ የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት
ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2፡15 – 6፡15
ከሰዓት 7፡15 – 11፡15
አርብ ጠዋት 2፡15 – 5፡45
ከሰዓት 7፡45 – 11፡15
የሰዉ ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
ስልክ ቁጥር 0116462347 ፖ.ሳ.ቁ 5648