Vacancy New 2
Deadline for Application:
Field of Activity:
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ላቋቋመው የፕሬስ ስራ ሂደት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የሥራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ ችሎታ |
የወር ደመወዝ |
1 |
/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት II/ የህትመት አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ዬኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በህትመት ቴክኖሎጂ/በኬሚካል ምንድስህና/በኢንዱስትሪያል ምንድስህና/በኢነንዱስትሪያል ቴክነኖሎጂ/በመካኒክ ምንድስህና/በማኑፋክቸሪንግ ምንድስህና/ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ/በአፕለላይድ ኬሚስት/በፕሮሰስ ምንድስህና/በመካኒካል ምንድስህና/በቢዝነስ ማኔጅመንት//በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ |
9815.00 |
2 |
/ ቴክሊካል ረዳት/ ሴክሬተሪ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ዬኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ/በሴክሬተሪያል ሳይንስ ዲፕሎማ ወይም (10+3) እና በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ |
3217.00 |
3 |
/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት/ ግራፊክስ ዲዛይንና ኢዲቲንግ ባለሙያ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክ ዲዛይኒንግ/በስዕል ሙያ/በህትመት ጥበብ/በግራፊክስ/ተመሰሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ/ (10+3) በሙያው 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት ከህትመት ጋር የተያያዘ የስራ ልምድ ያለውና ቢቻል የማኪንቶሽ ኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት ያለው |
5200.00 |
4 |
/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት II/ የኮምፒውተር ኮምፖዚሽን ባለሙያ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክ ዲዛይኒንግ/በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ወይም ተመሰሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ/ (10+3) በሙያው 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው እና መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ወይም ስልጠና /በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ላልተመረቁ)ቢቻል ህትመት ሙያ ስልጠናና የquark express and adobe SW ስልጠና የወሰደ |
6220.00 |
5 |
/በቺፍ ቴክኒካል ረዳት I/ የግምት ባለሙያ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/በአሻሻጥ ጥበብ/በተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ወይም (10+3) እና 4 ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ቢቻል የህትመት ሙያና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደ |
5200.00 |
6 |
/በሲኒየር በቴክኒካል ረዳት/ የግምጃ ቤት ኃላፊ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በአካውንቲንግ/በንብረት አያያዝ ወይም አግባብ ባለው ተመሳሳይ የንግድ ዘርፍ እና (10+3) ወይም ዲፕሎማ ወይም (10+2) ሰርተፍኬትና 4 ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
6220.00 |
7 |
/በሲኒየር በቴክኒካል ረዳት/ ዋና አታሚ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በግራፊክ ዲዛይኒንግ/በስዕል ሙያ/በህትመት ጥበብ/በግራፊክስ/ተመሰሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ/ (10+3) በሙያው 2 ዓመት ወይም 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
5200.00 |
8 |
/በቴክኒካል ረዳት/ ረዳት አታሚ |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በህትመት ቴክኖሎጂ/ በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ/ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ ሰርተፍኬትና ቢቻል በሙያው ስልጠና ወሰደ |
4205.00 |
9 |
/በቴክኒካል ረዳት/የክር ስፌትና የሽቦ ስፌት ኦፕሬተር |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ወይም ተመሳሳይ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ |
3217.00 |
10 |
/በቴክኒካል ረዳት/ የወረቀት ማጠፊያ ኦፕሬተር |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ወይም ተመሳሳይ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ |
3217.00 |
11 |
/በቴክኒካል ረዳት/ የወረቀት መቁረጫና ማጠፊያ ማሽን ኦፕሬተር |
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ |
3217.00 |
12 |
/በቴክኒካል ረዳት/ የፐርፌክት ባይንዲንግ ማሽን ኦፕሬተር
|
1 /አንድ/ |
ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት በጠቅላላ መካኒክስ/ በኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ወይም ተመሳሳይ (10+2) ሰርተፍኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ የልምድ |
3217.00 |
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ በሚጠይቁት ሙያዎች ቀጥታ አግባብ ያለው ሊሆን ይገባል
- ከቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤቶች የደረጃ / Level / ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC / የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ለፈተና የሚቀርቡት አመልካቾች በ15 የስራ ቀናቶች ውስጥ ተጣርተው በውስጥ ማስታወቂያና በስልክ ይጠራሉ፡፡
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ከመገናኛ ወደ ሲ ኤም ሲ በሚወስደዉ መንገድ ባለዉ በዩኒቨርሲቲዉ ዋናዉ ግቢ በሚገኘዉ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 123 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
- በተጨማሪም ይህንን የስራ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት ላይ መመልከት ትችላላችሁ በኢሜል ወይም በፋክስ የሚላኩ ማመልከቻዎች ኦርጅናል በፈተና ወቅት ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል
E-MAIL ecsuhrm123@yahoo.com
Fax 0116463016
- የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ በሚጠይቁት ሙያዎች ቀጥታ አግባብ ያለው ሊሆን ይገባል
- በተመጣጣኝ ዋጋ ለሰራተኞች የካፍቴሪያ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- የዩኒቨርሲቲዉ የስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት
ከኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት 2፡15 – 6፡15
ከሰዓት 7፡15 – 11፡15
አርብ ጠዋት 2፡15 – 5፡45
ከሰዓት 7፡45 – 11፡15
የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ
ስልክ ቁጥር 0116462347 ፖ.ሳ.ቁ 5648