በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጠ የነበረዉየ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በስኬት ተጠናቋል ።
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረዉ የ2014 ዓ.ም የማህበራዊ ሳይንስ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በስኬት ተጠናቋል።ዩኒቨርሲቲው ለፈተናው ስኬታማነት የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ለተወጡ የተቋሙ ሰራተኞች ፣ ፈታኝ መምህራን፣ አስተባባሪዎች፣ ፈተና ተቆጣጣሪዎች እና ለተቋሙ እና ለፌደራል የጸጥታ አካላት ምስጋና ያቀርባል።