በኢትዮጲያ የሚገኙ 13 ተቋማት በጋራ የኢትጵያ ፖሊሲ እና የምርምር ኢንስቲትዩት ፎረም (Ethiopian Policy and Research Institutes Forum (EPRIF) ) የተባለ አቋቋሙ፡፡ ፎረሙም በመዋናነት የሀገሪቱን የልማት ዕቅዶች በጥናትና ምርምር ለመደገፍ የተለያዩ የፖሊሲ አማራጮችን የሚያቀርብ ፎረም እንደሚሆን ተገልጿዋል፡፡
ፎረሙም 13 የጥናትና ምርምር ተቋማትን ያቀፈ ሲሆን የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ የፎረሙ አንድ አባል በመሆን ተመርጧል፡፡