የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ “ ጽዱና አረንጓዴ ዩኒቨርሲቲ እና አካባቢ የመፍጠር ኃላፊነት አለብን!” በሚል መሪ ቃል በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር የዩኒቨርሲቲውን ግቢና አካባቢ ምቹና ማራኪ የማድረግ ስራ ጀምሯል፡፡
እኔ የበጎ ፈቃደኞቹን ክለብ ተቀላቅያለሁ፡፡ እርስዎስ? ይህን ለትውልድ የሚተላለፍ ዓላማ ለመደገፍ ፈቃደኛ ነዎት?
ፈቃደኛ ከሆኑና ለመመዝገብ ፍላጎት ካልዎት የምዝገባው ቦታ
በሕንጻ ቁጥር 06
ቢሮ ቁጥር 112
መሆኑን በአክብሮት ለማብሰር እንፈልጋለን፡፡
Let’s Make Our Environment Sustainable!